የታዘዘሎትን መድኃኒቶች በሲስተማችን ስር በሚገኙ ከ2000 በላይ የመድሃኒት አይነቶችና ባሉባችው ከ50 በላይ በሚሆኑ ፋርማሲዎች ፈልጎ ምላሽ የሚሰጥ ፕላትፎርም ነው። ከዚህም በተጨማሪ ሃኪሞ በኛ ሲስተም ተጠቅሞ ማዘዣ ከላከ ከአስተማማኝ የፋርማሲ ኔትወርካችን አፈላልገን ያለበትን ቦታ በአጭር የጸሁፍ መልክት እናሳውቆታለን። በተቀናጀው አሠራራችን ህሙማን መድኃኒቶች ለማግኘት ሳይጨነቁ ጤናቸውን መጠበቅና መንከባከብ ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ በማገዝ የመድኃኒቶች ማኔጅመንትና አጠቃቀም እንዲሻሻል በማድረግ ዓላማችንን እናሳካለን።
እድሜዎት ከ75 ዓመት በላይ ከሆነ እና ለረጅም ጊዜ መድኃኒቶችን በመውሰድ ላይ ከሆኑ - የመድኃኒቶችዎን ዳሠሣ በነፃ ለማሰራት ከላይ ይጫኑ
በተከታታይ የሚወሰዱ መድኃኒቶች እየወሰዱ ከሆነ - መድኃኒቶት ሊያልቅ ሲልና መቼ መውሰድና መግዛት እንዳለቦት እንድናስታውሶት ከላይ ይጫኑ
HTML Website Creator